ራዕይ ተልዕኮና አላማዎች ራዕይ ተልዕኮና አላማዎች

ራዕይ

  • በ2022 ሙስና ለኢትዮጵያ ብልጽግና እንቅፋት እንዳይሆን በማድረግ ከአፍሪካ ግንባር ቀደም ተቋም ሆኖ መገኘት፡፡ 

ተልዕኮ

  • ጠንካራ እና ኃላፊነቱን በብቃት ሊወጣ የሚችል ተቋማዊ አደረጃጀት በመፍጠር፣ ሙስናን ለመከላከል የሚያስችል አመለካከትና ግንዛቤ ለመፍጠር የሥነምግባር አስተምህሮዎችን ማስተማር፣በጥናት ላይ የተመሠረተ የቅድመ ሙስና መከላከል ሥራዎችን መሥራት፣ በህጉ መሠረት የሀብት ማሳወቅና ማስመዝገብ ሥራዎችን በብቃት መፈፀም እና ከሌሎች የባለድርሻ  አካላት ጋር በቅንጅት በመሥራት ውጤታማነትን ማረጋገጥ፡፡  

እሴቶች

  • የመልካም ሥነምግባር ተምሳሌት መሆን
  • በጋራ መሥራት
  • ለቀጣይ ለውጥ ዝግጁ መሆን
  • የተግባር ሰው መሆን፣ 
  •  

 ተቋማዊ ፍልስፍና

  • ዕውቀት ሀብት ነው፣  
      ለአዳዲስ ሀሳቦች ዕውቅን እንሰጣለን፣  
      ትጋት የአዎንታዊ ለውጥ ሀይል ነው፣ 
      ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን የአዲሱ ትውልድ ቋንቋ ነው፣ 
      ኢኖቬሽንን ማበረታታት ለትውልድ ተስፋን መመገብ ነው
      የዘመነ ቴክኖሎጂ የዕድገታችን መሰረት ነው፣