የቀጥታ ውይይት የቀጥታ ውይይት

ከሚኒስትር መ/ቤቱ ተወካይ ጋር ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ለሁለት ሰዓታት ያህል ማንኛውንም ሚኒስትር መ/ቤቱ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በተመለከተ የቀጥታ ውይይት ማድረግና ማንኛውንም ጉዳዮችና ጥያቄዎች አንሰተው መወያየት ይችላሉ፡፡ ይህንን የቀጥታ ውይይት ለማድረግ በፖርታሉ ላይ የተመዘገቡ ተጠቃሚ መሆን ይጠበቅብዎታል፡፡
ይህንን የቀጥታ ውይይት ለማግኘት በስዕሉ ላይ በተመለከተው መሰረት በፖርታሉ በታችኛው የቀኝ ክፍል ላይ ያገኙታል፡፡

Chat