Global Ethics day
ቪዲዮዎች
>>ተጨማሪ ቪዲዮዎችን ለመመልከት
ተጨማሪ ለማንበብ...
የሐረሪ ክልል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በ2013 በጀት ዓመት ዘርፈ ብዙ ስራዎች ማከናወኑን አስታወቀ
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ. ነሐሴ 10/2013 ዓ.ም. አዲስ አበባ)፡- የሐረሪ ክልል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በ2013 በጀት ዓመት በርካታ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ሥራዎች ማከናወኑን አስታወቀ፡፡
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ. ነሐሴ 5/2013 ዓ.ም. አዲስ አበባ)፡- የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች በረቂቅ ሀገራዊ የፀረ-ሙስና ፖሊሲና ስትራቴጂ ላይ ውይይት አካሄዱ፡፡
ውይይቱ የተካሄደው ኮሚሽኑ ትምህርት ለመስጠትና ሙስናን በተደራጀ፣ በተቀናጀና ስርዓት ባለው መንገድ መከላከል እንዲያስችለው በምሁራኖች እንዲዘጋጅ ባደረገው ሀገር አቀፍ የፀረ-ሙስና ፖሊሲና ስትራቴጂ ላይ ለኮሚሽኑ ሰራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች ግንዛቤ ለመፍጠር ነው፡፡
ነሐሴ 10 ቀን 2013 ዓ.ም.
የሥነምግባርን መርሆዎችን በተግባር!
ይሳተፉ
የቀጥታ ውይይት
ብሎግ
ውይይት
ግብረ-መልስ
6133
use free SMS information service