Commissioner's Message
በዚህ ተለዋዋጭ የቴክኖሎጂ ዓለም የተቋማችንን አጠቃላይ ገጽታ እና የየእለት እንቅስቃሴ ማሳየት እንዲቻል ይህን ዌብ ሳይት በተደራጀ መልኩ አዘጋጅተናል፡፡ ከዌብሳይታችን አስፈላጊ መረጃዎችን በመጠቀም፣ በማዳበር፣ ብሎም ግብረ መልስ በመስጠት ለስራችን ስኬት የበኩላችሁን እንድትወጡ መልዕክቴን ለማስተላለፍ እወዳለሁ፡፡
ፀጋ አራጌ