ኃላፊነትን ስለመወሰን ኃላፊነትን ስለመወሰን

የኢትዮጵያ መንግስት ፖርታል የመረጃ ቅብብልን ለማቃለል በየቀኑ እየተጋ ይገኛል እዚህ የመንግስት የመረጃ ፖርታል ላይ ያቀረበው መረጃ መቶ በመቶ ትክክለኛና ወቅታዊ ነው ብለን ማረጋገጥ አንችልም ምክንያቱም በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የሚገኘው መረጃ በሚመለከተው የመንግስት አካል በተገቢው ጊዜ መለወጥ ስላለበት ነው፡፡

በእዚህ የመንግስት ፖርታል ላይ ወቅታዊ ያልሆነ ወይንም የተለወጠ አልያም የተሳሳተ መረጃ ካገኙ ከዚህ በታች በተሰጠው አድራሻ እንዲያሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡