የኮሚሽነሩ መልዕክት የኮሚሽነሩ መልዕክት

በዚህ ተለዋዋጭ የቴክኖሎጂ ዓለም  የተቋማችንን አጠቃላይ ገጽታ እና የየእለት እንቅስቃሴ ማሳየት እንዲቻል ይህን ዌብ ሳይት በተደራጀ መልኩ አዘጋጅተናል፡፡    ከዌብሳይታችን አስፈላጊ መረጃዎችን በመጠቀም፣ በማዳበር፣ ብሎም ግብረ መልስ በመስጠት ለስራችን ስኬት የበኩላችሁን እንድትወጡ መልዕክቴን ለማስተላለፍ እወዳለሁ፡፡

ፀጋ አራጌ